"አንድ ቀን በአውሮፕላን ሄጄ ልቤን ጠለፈኝ ከዛ ወዲህ በአውረሮፕላን ሄጄ አላውቅም" ሞቅ ጨዋታ ከዑመር አሊ (ዘሙዬ) ጋር //በቅዳሜ ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 306

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 9 месяцев назад +20

    ኢቢኤሶች በእውነት ለናተ ቃል የለኚም ለዚህ ሰው እድሉን ስለከፈታችሁለት እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ለናትም ይስጣችሁ

  • @ShdiwkJsiwiwb
    @ShdiwkJsiwiwb 9 месяцев назад +22

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @የወሎልጅ-ጨ4ኸ
    @የወሎልጅ-ጨ4ኸ 9 месяцев назад +19

    መገን ወሎ ሳቅ ጨዋታችን አይጠገብም ያው ለአድሳባ ሰው አማርኛ ግራ ሆነበት መሰል ፍዝዝ ብለዋል ተመልካቾች

  • @meron7439
    @meron7439 9 месяцев назад +9

    ማሩ ባላገሩ ይጠየቅልን የምትሉ ላይክ አርጉ ።

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 9 месяцев назад +26

    ዘሙየ ይች እዱኒያ ናት አትጃጃል ወደ ዲኒህ ተመልሰህ እርሻህን እያረስክ ኑር ሞት አለ አላህ መጨረሻህን መጨረሻችንን አሳምርልን

    • @Desta731
      @Desta731 9 месяцев назад +5

      ጠበቃ ቁሚልኝ ማን አለሽ እንጀራው አስከሆነ ድረስ መብቱ ነው አንች አታስተዳድሪውም

    • @امريانياسن
      @امريانياسن 9 месяцев назад

      ከብት

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 9 месяцев назад +29

    😭😭😭😭እረ ዘሙየ አላህ ኸድያ ይስጥህ ያረብ መጨሻችንን አሳምርልንን

  • @HailuDeyasu
    @HailuDeyasu 9 месяцев назад +4

    እጅግ በጣም ተስጥኦ ያለው ልጅ እውነት ለመናገር።

  • @EndrisMohammed-rh3mx
    @EndrisMohammed-rh3mx 9 месяцев назад +5

    ኧረ ኡመርዬ አንገትዋዬ ሀርቡንኮ ታዋቂ አደረካት ይመችህ አባቴ
    ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ኡመርን ደግማችሁ በማቅረባችሁ ክብር ምስጋና ይድረሳቾሁ
    እንወዳችኃለን።

  • @YgHu-y2t
    @YgHu-y2t 9 месяцев назад +1

    ኢቢኦሦች በጣም ምስጋናየ የላቀ ነው የሄንን ሠው ከዚህ በማድረሣችሁ

  • @Makiamohamed-xy5pl
    @Makiamohamed-xy5pl Месяц назад +1

    ዮኒየ ሳቅህ ደስሲል ሲሲቁመሳቅ ሲያለቅሱ ማልቀስ ዮንየ እረጅምእድሜ

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 9 месяцев назад +26

    ዘሙየ አሏህ ሂድያውን ይስጥክ ይስጠን

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ 2 месяца назад

      ሥሙ ኡመር ነው ዘሙዬ የዘፈነላት ልጅናት

  • @SamsonAmdu
    @SamsonAmdu 9 месяцев назад +23

    የምትሳደቡ ልቦና ይስጣቹ ዘሙ በርታ

  • @ashenafitadesse1967
    @ashenafitadesse1967 9 месяцев назад +15

    ዘውዬን የምትወዱ እስኪ ላይክ❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 9 месяцев назад +8

    ዘሙየ ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን❤❤

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 9 месяцев назад +7

    አሏህ ሆይ ትክክለኛ ሙስሊም አማኝ አድርገኝ በእስልምናየ አኑረህ ግደለኝ😢😢😢😢

  • @anuwar5006
    @anuwar5006 9 месяцев назад +1

    አላህ ይመልስህ ወድም አውቆ የተኛ በቀሰቅሱት አይሠማም አይነት ነገር ነው የሆነብህ

  • @DudhHchhr-iy3cm
    @DudhHchhr-iy3cm 9 месяцев назад +1

    ወሎየ እስላም ክርስቴኑ ተከባብሮ ነው የሚኖር እናንተ የምትሳደቡ ገልቧ ሰጦች

  • @ALAHU.AKBER.forever
    @ALAHU.AKBER.forever 9 месяцев назад +7

    ዘሙ አላህን ፍራ ቀባጠርክ እኮ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 9 месяцев назад +11

    አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ አሁን ላይ እድህ የዘለልንበት አላህን ያመፅንበት ሚድያ ነገ ተቀብር ቅጣት አያድነንም ኢናሊላሂ ወኢነ ኢላሂ ራጅኡን

  • @Mekinseid-wp6xj
    @Mekinseid-wp6xj 9 месяцев назад +6

    ኡመር ዘሙየ የጠፋ ሰው ባለ ሀድራው

  • @hevdgd9858
    @hevdgd9858 9 месяцев назад +16

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ሁላችንንም

  • @TOYBAYOUTUBE-f8f
    @TOYBAYOUTUBE-f8f 9 месяцев назад +6

    ኡመር አላህ ይህድኩም

    • @TOYBAYOUTUBE-f8f
      @TOYBAYOUTUBE-f8f 9 месяцев назад

      @@FazelMuhammad-y8k ሙሰሊም ነው ወዴ

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs 9 месяцев назад

      አላህ ይላል ​@@FazelMuhammad-y8k

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 9 месяцев назад +17

    አይ የጃሂል ነገር የሰውን ውዴታ ለማግኘት አላህን ያምጻል

    • @habibe-zh1ot
      @habibe-zh1ot 2 месяца назад

      ጃሂል ጃሂል ሲልአይከብድም ወላሂ ደንቆሮነሽ

    • @YoussoufMahamad-nb7fu
      @YoussoufMahamad-nb7fu Месяц назад

      ነአምተቆጡት

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 9 месяцев назад +6

    በጥብጨ ልጠጣ የወሎን አፈር እኔም እንደነሱ ምናልባት ባምር ❤❤❤ኡመር ዘሙየ

  • @wondyeEmbial
    @wondyeEmbial 23 дня назад

    በጣም አመስግኛቸዋለሁ ebs ሶች

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo 9 месяцев назад +3

    ገና በወሎ በቅዱስ ላሊበላ በድምቀት ይከበራል ለምንድነው እማትዘግቡት ግን በተረፈ ዘሙየ ጨዋታህ ይመቻል

  • @ኤፍታህወለተሀና
    @ኤፍታህወለተሀና 9 месяцев назад +12

    እኔምለው አላህ ሂድያ ይስጥህ ምናምን እያላችሁ የምትቀላብዱ በሽቶኞች ሰዎች ግን የጤናችሁ ነገርስ አቦ !? ያሳስባል ለራሳችሁ ዱአ አድርጉ
    የራሷ አሮባት...... አሉ ጉድእኮ ነው

    • @SusuBaba-zw5vp
      @SusuBaba-zw5vp 9 месяцев назад

      ሲገባሽነው መኮመት አችንም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ እጨት ከመሸከም

  • @housemaid2874
    @housemaid2874 9 месяцев назад +3

    ያገሬ ልጂ እንዴት ነህ ደህናነህ ወይ ስላየሁህ ደስ ብሏል

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 9 месяцев назад +14

    ጀዝባ ሀይማኖት ከባህል ጋ አታጋጭ እኔ አከብራቸዋለሁ ግን ባህል አላከብርም አላህ እውቀት ይሰጥህ

    • @SinkeFikadu
      @SinkeFikadu 9 месяцев назад

      Meabtish nw almakbaar yersishin makbar nw man yashun akbiri aleshi ayeshi saw bitonyi kazi sahuye timari nabar haymanot sayilay mok siyadarg etyopiya endinachi ahunaw enji bendanante saw yetlayayen enji

    • @rindihancikacika2985
      @rindihancikacika2985 9 месяцев назад +1

      ለምንታያለሽ

    • @SinkeFikadu
      @SinkeFikadu 9 месяцев назад

      @@rindihancikacika2985 eko mayet yelelebish anchi nabar eko endi bilashi kamitawari mayetun makom yalbish anchinashi eko

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 9 месяцев назад

      ገገማ ነሽ

    • @user-od2qk6it9i
      @user-od2qk6it9i 9 месяцев назад

      ውሻ ነሸ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 9 месяцев назад

    ጀለፍ ገበሬነህ አርሰህ አበላም አዝማሪነትን የአላህን ስምእየጠራህ ዘፍን ብሽቅ

  • @fafiseid5713
    @fafiseid5713 9 месяцев назад +10

    አኡዙቢላሂሚነሸይጧኒረጂም በገናው ይሁንበት አላለም ይሄ ጀዝባ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 9 месяцев назад

    ሰሚን ወሎ ደቡብ ወሎ አትበል አበሰል ና የጁበል አትደናቆ ያማራነት ስለ ልቦና ይኑሩህ

  • @maryamderasa
    @maryamderasa 9 месяцев назад +75

    አላህ ይመልስህ ድን አሰዳቢ አባሁኑስአት ድንበተስፍፍበት እንዲህ መጃጃል አላህንመጨረሻችን ያሳምርልን

    • @እሙአብደላ-ዠ3ረ
      @እሙአብደላ-ዠ3ረ 9 месяцев назад

      👍

    • @simeranred3153
      @simeranred3153 9 месяцев назад +1

      ጉደ በጫዉ ነጠረሰ

    • @AbeGed-kg2mx
      @AbeGed-kg2mx 9 месяцев назад +2

      Eji gimatam ewnetun siletenager new achi yewerabe weyem yeoromo timketegna Muslim slehonsh new egna amarewechi crstianum muslimum edemar telelsen new yemennorew

    • @Aumseberin
      @Aumseberin 9 месяцев назад +6

      ምን መላጣ ነው ድንጋይ እራስ መጀመሪያ ተማር ስለ ሀይማኖትህ

    • @yutihamad6781
      @yutihamad6781 9 месяцев назад

      Haymanot ena bher yleyayal​@@AbeGed-kg2mx

  • @GemilaMohemed
    @GemilaMohemed 9 месяцев назад +1

    ሱበሃንአለህ በአለህ ስም አትነግዱ
    አለህይመልሰህ

  • @ethiopiananimalvidio
    @ethiopiananimalvidio 9 месяцев назад +1

    አቦ ይመችህ እንደት ደስ ይላል

  • @FatimaLebanon
    @FatimaLebanon 5 месяцев назад +1

    ወላሂ እኔ የወሎ ልጂ ነኝ እስላም ክርስታኑ ተከባብሮ በፍቅር ነው የሚኖረው የምትሳደቡ ሂዳችሁ እይና ፍረዱ

  • @tube6263
    @tube6263 9 месяцев назад +8

    እብዲ ነው እሄ ሰው አላህ ሂዲያ ይስጠው

    • @GhfHg-g8p
      @GhfHg-g8p 9 месяцев назад

      ያበናት ይሄ ከፈር ወዳጂ የሚባል አብዘሀኛው ወሎ አያቀውም ና ልንቃወም ይገባል በስማችን አይነግዲ ቃሉ ባህላቸው ከሆነ የቃሉ ባህል ከፈር ወዳጂ ብለው ያስተዋውቁ አብዘሀኛው ወሎ አያቅም ወገን እንቃወም ዝም አንበል።

  • @IndisMahammad
    @IndisMahammad 9 месяцев назад

    ኡመርየ አላህ ይጠብቅህ ወሎየ ባህል አስታዋቂ❤❤❤

  • @Neima205
    @Neima205 9 месяцев назад +1

    ኦመር አሊ የሰፈሬ ልጅ 😁የወሎ ሀርቡ ድምቀት🥰

  • @marthaargaw8956
    @marthaargaw8956 9 месяцев назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️ሰአቱ ያንሳል ድጋሜይቅረብ 🙏

  • @RakGirl-h3t
    @RakGirl-h3t Месяц назад

    አላህ ይመልስህ

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 9 месяцев назад +4

    ወሎ ሚስጥር ነው አታውቁትም ጠጣ በላ አትበሉት እሱ ዎሎዬ ነው በቃ

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 9 месяцев назад +1

    ዘሙየ የሀገሬ ልጅ ስወድክ❤❤❤❤🎉🎉 የኔ ወሎየ 🎉🎉🎉🎉

  • @RihheDigd
    @RihheDigd 9 месяцев назад

    የኔዋ ወሎ ወሎዬ በመሆኔ እኮራለሁ የፍቅር ሀገር የኔዋ ወሎ

  • @بنتمحمد-ر9ط
    @بنتمحمد-ر9ط 9 месяцев назад +6

    ረ በረቢ ድንና ባህልን ለዩ እጆ አላህ ይስቱር በስ
    ምን አይነት ጥመትነው በረቢ በሀይማኖት ድብን ያለው ይላል እጆ አድ አንሆንም። ድን አታሠድቡ ሚድያላይ የምታወሩትን ሳታውቁ አትቅረቡ
    አላህ ሂድያውን ይስጥህ ይስጠን

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed Месяц назад

    ኡመርኮ የና ቤት አጠገብ ነው የሚገርም ነው አሳድጎኛል

  • @FatoomaAk
    @FatoomaAk 9 месяцев назад

    የወኒ ምርጥ ሰው

  • @tb463
    @tb463 9 месяцев назад +1

    መገን ወሎየ መሆን❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 9 месяцев назад +2

    ደሰ የሚል ሰው ወለዎች ፍቅር ናችው ይቺ እኮ ናት አገሬ ኢትዮጵያ ሙሰሊም ክርሰቲያኑ አንድ ላይ ሲበላ ሲጠጣ አምላኬ ያቺን የድሮዋን ኢትዮጵያ መለሳት

    • @eexx3730
      @eexx3730 9 месяцев назад

      አላህ ያድረገልን

    • @weynshetmarem5579
      @weynshetmarem5579 9 месяцев назад

      እረዛሬም አለ ባለፈው ሀገር ቤት ሂጀ እደት ደስ እደሚሉ እኛ ነን የምንበጠብጠው​@@eexx3730

    • @ደሴላይነውቤቷ
      @ደሴላይነውቤቷ 9 месяцев назад

      አሚንንን 😢

  • @KebirYimam-i9w
    @KebirYimam-i9w Месяц назад

    ኡመርየ በርታ ❤❤❤

  • @hawaahamed9273
    @hawaahamed9273 9 месяцев назад +2

    ብርዝ ማለት ምን ማለት ነው ???
    ያሰክራል ወይስ?

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 9 месяцев назад +2

      ብር አያሰክርም ውዴ በማር ስለሆነ የሚሰራው ችግር የለውም

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og 9 месяцев назад

      ብርዝ በማር ብቻ የሚሰራነው
      ጠጂ ደሞ ጌሾ ይጨመርበታል ያሰክራል

  • @lishanhussen
    @lishanhussen 2 месяца назад

    ወገንወሎ የኛነገር ሙሀባብቻ ግን የገረመኚ ተመልካቾቹ ተዘፈዘፉ እቅልፍ ብቻ ነቃበሉ

  • @sitoahmed
    @sitoahmed 9 месяцев назад +7

    ወሌየዊች ላይክ ❤❤❤ እስቲ ልያችሁ❤

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 9 месяцев назад +11

    ኢሰታዝ ሳዳት አደሩሰልኝ እየንን ዱን አሰዳብ ገረባ

    • @maryamderasa
      @maryamderasa 9 месяцев назад

      ለሡብቻ አናድርገዉ አብዛኛዉ ተከታታይሙስሊምነዉ ግርምየሚሉኝ ነገር አንድነገር ስተትነዉ ሲባሉ የስድብዉረጂብኝ የሚያወርዱት ሙስሊምነኝባይ አዉቆጠፎች ናቸዉ ሁላችንም አላህያስተካክለን አላህይጠብቀዉ ምርጡወድባችንን ሳዳት

    • @SeadaSaid
      @SeadaSaid 9 месяцев назад

      ውሽቱን ነው
      እኛ የሀርቡ ልጆች አንድ ቀን ታቦት ሽኝተን አናውቅም ድሮ አንድ ቤተ ክርሲቲያን ነበር እሱም ፍርስዋል አናሳ ካፊር ነው ያለው በቁጥር ነው ያሉት

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 9 месяцев назад

    በአሉን ልክነህ እኛ ጋር ወሎ በፍቅነዉ ነዉ የሚከብረዉ ሀቅነዉ

  • @moke4925
    @moke4925 9 месяцев назад

    ብርዝና ጠጅ የማትለዩ ደነዝ ደደቦች ሰውን ከመክሰሳቹ በፊት ትንሽ ባዶ ጭንቅላታችውን በእውቀት, ጥላቻ የሞላውን ልባችሁን በፋቅር ሙሉ!!! ግብዞች

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ፡ህዝብኮ፡የዋህ፡ህዝብ፡ነው፡ወሎ፡ብቻ፡ሳኢኮን፡ሁሉም፡ህዝብ፡የዋህ፡ህዝብ፡ነው፡ችግሩ፡ያለሁ፡እወበር፡ላይ፡ያለው፡ባለስልጣንነው፡ህዝቡ፡ጥሩነው፡❤❤❤

  • @rabyasayadomar6001
    @rabyasayadomar6001 Месяц назад

    ልክ ነዉ አታሽቃብጡ አቦ ይመችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sahrahassan825
    @sahrahassan825 9 месяцев назад

    tnkyou nise ebes zmiay ilve you

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 9 месяцев назад +1

    ቆይ ጥያቄ እሱን የሚያቅ ይመልስ ሰውዬ ሙስሊም ነው ወይስ ክርስቲያን???

  • @MrMr-u5c
    @MrMr-u5c Месяц назад

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤ወይኔሰውችህ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 9 месяцев назад +1

    ወሎራያ የሙሀባዉሀገር❤❤❤❤

  • @نغمهطيبه-ه2ز
    @نغمهطيبه-ه2ز Месяц назад

    ዘሙዬ ይመችህ ሙስሊሞች አትሳደቡ ምን አደረገ

  • @ter2065
    @ter2065 9 месяцев назад +5

    አህለን ወሳህለንየ ኡመር እንኳን በድጋሜ ቀረብክ ምናለ ሠአቱን እረዘም ብታረጉት

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 9 месяцев назад +1

    የምትሳደቡ ሰወች አላህፍሩ እናተለራሳችሁ እኛ ሙስሌም ያሎኑ ቤተሰብ ያለን ሀጣቤተሰብባይኖራችሁ ጎረቤት ይኖራችሁዋል ተመሳስለነው የምንኖረው በቃ ሰው አታባሉ እሱም እጀራው ነው ዘፈን ተውት ዱአድርጉለት በስ😷

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 9 месяцев назад

    አላህ ይህድክ ወድሜ😢😢😢

  • @EritreanEthiopian-h3t
    @EritreanEthiopian-h3t 9 месяцев назад

    ዘሙ በጣም መሳቅ ነህ ጨታው ዘፈን የተለየ ችሎታ ያለህ ነህ 😂❤️😍

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 9 месяцев назад

    ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @housemaid2874
    @housemaid2874 9 месяцев назад +5

    የኛ አገር ሰው እዲሂ ነው ጨዋታው

  • @ethiopialoveethiopialove-fl1gl
    @ethiopialoveethiopialove-fl1gl 9 месяцев назад

    እንኳንም ወሎ ጠፈጠርኩኝ ❤❤❤

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 9 месяцев назад +5

    እዉነት ነዉ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 9 месяцев назад +1

    ወሎ የሁሉ የፍቅር ምሣሌ፡፡ አሁን ሊበክሉት እሞከሩ ነው እንጂ

  • @GhfHg-g8p
    @GhfHg-g8p 9 месяцев назад

    ከፈር ወዳጂ ደቡብ ወሎ ነው ቃሉ ያለው ሌላው ወሎ አያቅም አትጃጃል

  • @احمدعبدالله-خ9ظ3ف
    @احمدعبدالله-خ9ظ3ف Месяц назад

    Enamesegnalen

  • @lubabayesuf4602
    @lubabayesuf4602 9 месяцев назад

    ያገሬልጂ ኡመሬ ይመችህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 9 месяцев назад

    የሠውዲ ተሠዳጆች በያረባገር ያሉ ተሠዳጅ እስላም ሀጃ ይስጥክ ትላለችሁ ትገርማላችሁ መጀመሪያ ካገር ሳትወጡ እደሡ ነበራችሁ ከክርስታኑጋ ሥትኖሩ አሁን ሠውዲ ስገቢ ፊትሽን ሤጣን ተሸፍናችሁ እምነት አክራሪ ትገርማላችሁ ደሥ የሚለው ነገር አረቦቹ አይወዶችሁም በውነት ፍልስጤን እደሚጠሉ እናተንም እደዛነው የሚጠሎችሁ ሰውዲም ዱባይም ፍልሥጤን አይወዶቸውም እናተም ለማሽቃበጥ ትሞክራላችሁ ቼክ አያረጎችሁም ዱባይላይ ከስላም ክርስታን ይመርጣሉ አሁንም እኔ ያለሁበት አገር እደዛው ይገርማችሆል

  • @DufjffgWuryhj
    @DufjffgWuryhj 9 месяцев назад +3

    ወንድሜ አላህ ሂድያ ይስጥህ

  • @zinet4736
    @zinet4736 9 месяцев назад +4

    ለዱኒያ ለሽርፍራፋ ሳንቲም መንገድ መሳት አኡዙቢላ አላህ ሂዲያ ይሥጥህ በሥ

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd 9 месяцев назад +5

    ዘሙየ አላህ ሂድያ ይስጥህ ይስጠን😢😢😢😢

  • @emebetali-i3p
    @emebetali-i3p 9 месяцев назад +4

    እንደ ሙስሊም ተሳዳቢ አይቼ አላውቅም አብሶ ሴቶቹ ልቦና ይስጣችሁ

    • @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
      @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ 9 месяцев назад

      ምክርነውስድብአይደለምየኞሀይማትግልፅነውለይሉታአንኖርም

  • @amachew
    @amachew 9 месяцев назад

    أحسنت يا زيمو، أتطلع لرؤيتك شخصياً عندما أزور إثيوبيا. سيشرفني أن أقدم لك هدية.

  • @yeneMB
    @yeneMB 9 месяцев назад

    It is true..zeregna libi yestewu

  • @mohamedameen4328
    @mohamedameen4328 9 месяцев назад

    አሏህ ይዘንልን ሁላችንንም አንተንም ይምራህ

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 9 месяцев назад

    Yoni u are the best ❤❤❤

  • @AishaYasin-012
    @AishaYasin-012 9 месяцев назад

    እንደምነው ሀርቡ የሙሀባው ሀገር ናፈቀኝ ሀገሬ ሀርቡ ወላሂ 😓😓😓

  • @merryzebrabruk1527
    @merryzebrabruk1527 9 месяцев назад +3

    ዋውውውው ኣክስማዊት ❤❤❤ ልብስ ስያማረ

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 9 месяцев назад +1

    አላሕ፣ያሕድክ

  • @habtamalemusisey2607
    @habtamalemusisey2607 9 месяцев назад

    አላህ እያሉ ጠጅ አይይይይይ አላህ ይህዲክ

  • @AsassAsasas-t1u
    @AsassAsasas-t1u 9 месяцев назад +4

    በውነት በኛ ከባቢ ሙስሊም እና ክርስቲያን በዓሉን አብረን ነው የምናከብረው ወላሂ ዝም ብላቹ አታዋሹ

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 9 месяцев назад

    ድጋሜ ለምን ጠራቹህት ምክኒያት ሌሎቹስ

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs 9 месяцев назад

    አሜን አሜን እሜን❤❤❤❤❤❤

  • @የኔልዩይስወዳችሁ
    @የኔልዩይስወዳችሁ 9 месяцев назад +2

    የሰዳት አድርስሉን

    • @RabiaAl-ib1fj
      @RabiaAl-ib1fj 9 месяцев назад

      አሏህ ሂዳህ ይሰጠውጅ አሏህ ያጠመመውን ሰው አይመልሰውም በዱአ አስቡት ሱብሀነሏህ በጣም ብሶበታል ያረብ አሏህዬ መጨረሻችንን ያሳምረው አልሃምዱሊላህ አሁን ላይ በጣም የተመቻቼ ነው ዲን ለመማር

  • @richoworicho8312
    @richoworicho8312 9 месяцев назад

    Zemuwa ageren wollo ena degag gorebetochen ena hezbochuan astawesekegn❤❤❤

  • @GowaNama
    @GowaNama Месяц назад

    ዲቃል የድመቷን ግንባራችን መታ

  • @Mareyam-b5u
    @Mareyam-b5u 9 месяцев назад +3

    አላህ ሂዳ ይስጥህ ድንአሰዳቢ

  • @Aumseberin
    @Aumseberin 9 месяцев назад +7

    ለጂል ከሳቁለት የውሻ ከሮጡለት አሉ

  • @ethiopia-d8e
    @ethiopia-d8e 9 месяцев назад +4

    የወሎ ኦሮሞ ፍቅር ናቸውኮ

    • @wollodesie2116
      @wollodesie2116 9 месяцев назад

      ወሎ ኦሮሞው በጣም በጣም ጥቂት ነው ወሎ አማራ ነው ሁሉን ውጣችሁ እንዴት ልትዘልቁት ነው?

    • @ethiopia-d8e
      @ethiopia-d8e 9 месяцев назад

      @@wollodesie2116 ብዙ ነው አላልኩም 2% ብቻ ናቸው ግን ባህላቸውን ይወዳሉ ጭካኔም ብዙ የላቸውም እንደ ኦነግ አንዳንድ ደጋፊ ቢኖሩም

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 9 месяцев назад

    ወሎ መጀን አሜንንንንንን
    የታዘብኩትነገር ተመልካቿች እዳትስቁ ተብለዋልደ 🤔🤔🤔🤔

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 9 месяцев назад

    ሙስሊም ክርስርቲያን መጎራበት አብሮ መብላት በሰርግ በሞቱ በምለድ ጊዜ መጠያየቁ በሰላም መኗኗር አለብን ታቦት መሸኘት ሽርክ ነው አላህን ፍራ ሀራም ሀላሉን ለይተህ እወቅ ዝም ብሎ ኡመር መባል ትልቅ ስም መያዝ ሙስሊም አያረግም ዘፈንም ሀራም ነው

  • @AsiaPalace-hp9dd
    @AsiaPalace-hp9dd 4 месяца назад

    እረ፡ኡመሬ፡ወደሂዳህ፡ተመለሥ፡ያገሬ፡ልጅ